ለጆሯችን ጥኡም ዜማ! ወንድሜ ከዘመኑ ግርግር እና ሁከት አበደከን ዘመንህ ይባረክ!!!
እዚህአልበም ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ እጃችሁ አይዛል ድካም አያግኛችሁ ምርጥ ስራ በማስተዋል ለማድመጥ ለመደሰት ማን እንደማስተዋል ❤
Album of the year My brother u did it Mastutu Mastuyee ❤🔥🔥🔥🔥🔥
ወይን...ወይን...እያደር የሚጎመራ...ዘመን ተሻጋሪ አልበም ።
በማይሆን ዘፈን ደንዝዘን ነበር ትለያለክ❤❤❤
አቡዲ ትችላለህ ።እመጣለሁ ግጥም ዜማ ።exellent plus.
ማዲንና ታሜን ተክተህልናል ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
With Leul, Acham, yema, and now mastewal it reminds me the great 90s music era.
ዋው ማስቱ አንበሳው ገራሚ አልበም ነው።ጆሮአችን እንደዚህ አይነት ሚጣፍጥ ሙዚቃ መስማት ናፍቆት ነበር።ፈጣሪ ለዘመናት ተደብቀህ ስትለፋበት ለነበረው ስራህን ሲባርክ ያለጥርጥር ማሳያ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከዚህ በኋላም ታስደምመናለህ!!
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢
ምርጥ ስራ ነው ማስቴ መልካም ዕድል 👏👏👏
ምርጥ አልበም ነው ማስተዋል ይችላል
enat lezelalem tenur AMEN
እንደምንጭ ውሃ የሚንቆረቆር ውብ ድምፅ ነው!! መታደል ንው!! 🙏💐
I couldn't stop myself from listening to this music.
masterpiece
እጅግ የተሟላ ውብ ሥራ ነው
Ma God last truck andegna
betam arif album
@samiboy6755